Ethio Page They provide various information and videos of market condition. We will share new downloads and different hourly rates.

27/01/2026

19🤍

ጉዞ ወደ ጎንደር 🤍🤝
27/08/2025

ጉዞ ወደ ጎንደር 🤍🤝

27/08/2025

🤷‍♀️🤦‍♀️🏃‍♀️

10/07/2025
በወላይታ ዞን በተከሰተ የመሬት መንሸራተት አደጋ የ11 ሰዎች ሕይወት አለፈአዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው ዕለት ከረፋዱ 5 ሠዓት ገደማ በወላይታ ዞን ካዎ ኮይሻ ወረ...
05/08/2024

በወላይታ ዞን በተከሰተ የመሬት መንሸራተት አደጋ የ11 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው ዕለት ከረፋዱ 5 ሠዓት ገደማ በወላይታ ዞን ካዎ ኮይሻ ወረዳ ጤፓ ቀበሌ በተከሰተ የመሬት መንሸራተት አደጋ የ11 ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተገለጸ፡፡

እስከ አሁን የ11 ሰዎች ሕይወት ማለፉ መረጋገጡን እና የሟቾች ቁጥር ሊያሻቅብ እንደሚችል መገለጹን ከወረዳው ኮሙኒኬሽን ጽሕፈት ቤት ያገኘነው መረጃ አመላክቷል፡፡

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በካዎ ኮይሻ ወረዳ በተከሰተው የመሬት መንሸራተት አደጋ ሕይወታቸውን ላጡ ዜጎች የተሰማቸውን ጥልቅ ሃዘን ገልጸዋል፡፡

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ከክረምቱ ማየል ጋር በተያያዘ በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች የደራሽ ውኃ እና የመሬት መንሸራተት አደጋ የሚያስከትሉት አደጋ በመሆኑ ሕብረተሰቡ አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንዲያደርግ ጥሪ ቀርቧል፡፡

21/07/2024

Adresse

Democratic Republic Of The
271212

Site Web

Notifications

Soyez le premier à savoir et laissez-nous vous envoyer un courriel lorsque Ethio Page publie des nouvelles et des promotions. Votre adresse e-mail ne sera pas utilisée à d'autres fins, et vous pouvez vous désabonner à tout moment.

Partager